Walking tour Lafto Atiklet Tera to Garmet Square 2023 Addis Ababa, Ethiopia [4K]
The area you are watching in this video is Garment, one of the recently established villages Addis Ababa. I start walking from the vegetable Market. I tried to capture in this area it was too difficult so I cut it out of the video. But I had a stable and pleasant walking with the main street. There are few walkers, and cars pass by quickly and frequently. But it doesn't bother walkers. Travel with me and you will see the other side of Addis Ababa. thanks you. real life
በዚህ ቪዲዮ የምትመለከቱት አካባቢ በቅርቡ ከተመሠረቱ የአዲስ አበባ መንደሮች መካከል አንዱ የሆነው ጋርመንት የሚባው አካባቢ ነው፡፡ የተነሳሁት ከአትክልት ተራው ነው፡፡ አትክልት ተራውን ለመቅረጽ ሞክሬ በጣም አስቸጋሪ ስለነበር ከቪዲዮው ቆርጬ አውጥቼዋለሁ፡፡ ነገር ግን ዋናውን አሰፓልት ይዤ የተረጋጋ እና ደስ የሚል ወክ ነበር ያደረኩት፡፡ ብዙም እግረኛ አይታይበትም፣ መኪናዎች ደግሞ በፍጥነት እና በብዛት የሚየልፉበት መንገድ ነው፡፡ እግረኛን ግን አይረብሽም፡፡ አብረውኝ ይጓዙ ሌላኛውን የአዲስ አበባ ገጽታ ያዩበታል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

- Category
- Algarve
Comments